ሽያጭቪላ
4,500,000 ብር
ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዳቶ (ኪዳነምህረት ሰፈር)
1 ወር በፊት

5,200,000 ብር
ሃዋሳ አ/መነሃሪያ ጀርባ አካባቢ
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፤ ተጨማሪ 2 ክፍሎች ያሉት። ሁሉን ነገር የጨረሰ ዘመናዊ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)።
ሽያጭቪላ
4,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቪላ
13,800,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቪላ
16,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቪላ
12,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ሽያጭቪላ
3,700,000 ብር
1 ወር በፊት
ሽያጭቪላ
3,200,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.
ሻጭ
5,200,000 ብር