አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ — 1
1 / 5
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ

11,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ወ/አማኑኤል(አካባቢ)

ሀዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
220ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 220 ካሬ በካርታ። ባለ-3 መኝታ እና ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ጋር። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ልባስ ያለቀ። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። ከጀርባ ተጨማሪ ክፍል ያለው። ጠቅላላ ዋጋ 11 ሚሊዮን ብር (3 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት፤ 8 ሚሊዮን ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

11,000,000 ብር

ደውሉ