ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ አላሙራ ታቦር — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ አላሙራ ታቦር

5,400,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Alamura Tabor Mezegaja(አካባቢ)

ሀዋሳ አላሙራ ታቦር መዘጋጃ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። ባለ 3 ክፍል ዋና ቪላ ቤት፣ ሁሉ ነገር ያለቀለት። ከጀርባ ሁለት ተጨማሪ ሰርቪስ ያለው። በብሎኬት የተገነባ፣ ቴራዞ የተነጠፈ። የውስጥ እና የውጭ ኪችን እና ባኞ ቤት ያለው። ከዋናው አስፓልት ግልባጭ ላይ የሚገኝ። ጠቅላላ ዋጋ 5.4 ሚሊዮን ብር፤ ከዚህ ውስጥ 2.3 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት፣ 3.1 ሚሊዮን ብር በእጅ መክፈል ይቻላል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,400,000 ብር

ደውሉ