ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ Old Vila ቤት - ሃዋሳ መንቦ ገነት ቸርች ካባቢ

5,700,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Menbo Genet Church area(አካባቢ)

ሃዋሳ መንቦ ገነት ቸርች ካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ old vila ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ ያለቀ ቤት። የሚያምር ሰፋ ያለ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ-2 መኝታ የውስጥ እና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ተጨማሪ 2 ክፍሎች ያሉት። ግቢው በሊሾ የተሰራ። የጠዋት ፀሐይ የሚያይ። ዋጋ 5.7 ሚሊዮን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,700,000 ብር

ደውሉ