ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ1 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

3,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር። ዋናው ባለ-2 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 1 ክፍል ያለው። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር (ድርድር የለውም)።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

3,500,000 ብር

ደውሉ