ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ

11,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አቶቴ ሪፈራል ሰርክል አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ከአቶቴ ሪፈራል ሰርክል መዳረሻ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 250 ካሬ በካርታ። እጅግ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት፤ ሰፊ ሳሎን እና 4 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ በጥሩ ያለቀ። ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን ጋር። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ ባማረ መልኩ ያለቀ። ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ለገስት ሀውስ ኪራይ መሆን የሚችል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

11,000,000 ብር

ደውሉ