ኮነዶሚንየም ለሽያጭ - ሃዋሳ ስላሴ ኮንዶሚንየም (2 መኝታ) — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ1 ወር በፊት

ኮነዶሚንየም ለሽያጭ - ሃዋሳ ስላሴ ኮንዶሚንየም (2 መኝታ)

2,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ስላሴ ኮንዶሚንየም(አካባቢ)

ሃዋሳ ስላሴ ኮንዶሚንየም

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
1WC
57ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

በአስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ኮነዶሚንየም። ባለ 2 መኝታ፣ 57 ካሬ ሜትር። አንደኛ ፎቅ (G+1) ላይ የሚገኝ። ሸክላ እና ጅፕሰም በጥሩ ሁኔታ የተሰራ። ባኞ ቤቱ ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት። ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ ያለቀለት። ዋጋ 2.5 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

2,500,000 ብር

ደውሉ