ለሽያጭ የቀረበ ቦታ - ሃዋሳ — 1
1 / 1
ቦታሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቦታ - ሃዋሳ

8,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ከሪፈራል ሰርክል ወደ ባለወልድ ቤተክርስቲያን በሚወስደው ዋናው መንገድ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ከሪፈራል ሰርክል ወደ ባለወልድ ቤተክርስቲያን በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

354ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሃዋሳ ከሪፈራል ሰርክል ወደ ባለወልድ ቤተክርስቲያን በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ የሚገኝ 354 ካሬ ቦታ ለሽያጭ። አካፍሎም ለመሸጥ ይቻላል። ሰፈሩ ላይ አዲስ አስፓልት መንገድ እየተሰራ ስለሆነ ቦታውን ተመራጭ ያደርገዋል። ለመገንባትም ምቹ የሆነ ቦታ ነው። ኮሚሽን 2%። ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,500,000 ብር

ደውሉ