ለሽያጭ የቀረበ አዲስ ፒንሲዮን ቤት - ሃዋሳ ጎድጓዳ ሰፈር — 1
1 / 6
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ አዲስ ፒንሲዮን ቤት - ሃዋሳ ጎድጓዳ ሰፈር

8,200,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ጎድጓዳ ሰፈር(አካባቢ)

ሃዋሳ ጎድጓዳ ሰፈር አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

13ክፍሎች
13WC
325ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አዲስ የተሰራ ፒንሲዮን/ፔንሲዮን ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 325 ካሬ (በካርታ) እና 400 ካሬ (በይዞታ)። ለገስት ሀውስ፣ ለፔንሲዮን፣ ወይም ለኪራይ የሚሆን። 13 የብሎኬት ክፍሎች ሲኖሩ ሁሉም ሩሞች የውስጥ ሻወር እና ሽንት ቤት አላቸው። ሁሉ ነገር ተጠናቆ ሸክላ ማንጠፍ ብቻ የቀረ። ዋጋ 8.2 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,200,000 ብር

ደውሉ