ዘመናዊ ቪላ ለሽያጭ - ሃዋሳ 01 ሰላም ግሮሰሪ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ለሽያጭ - ሃዋሳ 01 ሰላም ግሮሰሪ አካባቢ

12,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)01(ክፍለ ከተማ)ሰላም ግሮሰሪ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ 01 ሰላም ግሮሰሪ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
325ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 325 ካሬ። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ። ከጀርባ 3 ተጨማሪ ክፍሎች ያሉት። ከፊት በኩል ተጨማሪ ሰፊ ሱቅ ያለው። በዘመናዊ ሁኔታ ያለቀ፣ ለይታ በጣም የሚያምር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

12,000,000 ብር

ደውሉ