ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ እና G+1 ሰርቢስ ቤት - ሃዋሳ ዲያስፖራ

13,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዲያስፖራ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዲያስፖራ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቪላ ቤት እና G+1 ሰርቢስ ቤት በሃዋሳ ዲያስፖራ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ዋናው ቤት እጅግ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት ሲሆን ሰፊ ሳሎን እና 2 መኝታ ክፍሎች ያሉት ነው። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ የተጠናቀቀ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ፣ ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ G+1 ሰርቢስ ሰፋፊ ክፍል ያለው ሲሆን ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊውል የሚችል ነው። ዋጋ 13.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

13,500,000 ብር

ደውሉ