ለሽያጭ የቀረበ መኖሪያ ቤት - ሀዋሳ ፒያሳ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ መኖሪያ ቤት - ሀዋሳ ፒያሳ አካባቢ

7,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Piassa(አካባቢ)

ሀዋሳ ፒያሳ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ መኖሪያ ቤት። ይዞታ ስፋት: 200 ካሬ (10*20) በካርታ፣ 420 ካሬ (12*35) በይዞታ። በጥርብ ድንጋይ ያለቀ የድሮ ቤት ያለው። በፈለጉት ዲዛይን ለመገንባት ምቹ የሆነ። ለፔንሲዮን ወይም ለመኖሪያ ቤት ግንባታ መሆን የሚችል። ለመኖሪያ ተመራጭ ሰፈር ላይ የሚገኝ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። ዋጋ 7.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው። ሁለተኛ ስልክ: 0970751841።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,500,000 ብር

ደውሉ