ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ቤት - ሃዋሳ ቱላ ማደያው አካባቢ

1,600,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Tula(ክፍለ ከተማ)ማደያው አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ቱላ ማደያው አካባቢ፣ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
340ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ቤት። ይዞታ ስፋት 340 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በልስን ያለቀ ቤት። 1 ሳሎን፣ 1 መኝታ፣ 3 ሰርቪስ እና ውጭ ባኞ ቤት ያለው። ጅብሰም ቦርድ፣ ሴራሚክ እና የውጭ ቀለም ስራ የቀረው። ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ። ጠቅላላ ዋጋ 1.6 ሚሊዮን (ድርድር የለውም)። 1 ሚሊዮን ባንክ አለበት፤ 600,000 ብር በካሽ ይፈልጋል። ወራዊ የባንክ ክፍያ 5,000 ብር ብቻ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

1,600,000 ብር

ደውሉ