ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል

1,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Wondoamanuel Condominium(አካባቢ)

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
50.3ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም። 50.3 ካሬ ሜትር፣ ባለ 2 መኝታ ክፍል። አንደኛ ፎቅ (G+1) ላይ የሚገኝ። የሴራሚክ እና የጅብሰም ስራ ይቀረዋል። ጠቅላላ ዋጋ 1.9 ሚሊዮን ብር፤ ከዚህ ውስጥ 900,000 ብር ባንክ አለበት፣ 1 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል። ወራዊ የባንኩ ክፍያ 13,000 ብር ነው። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

1,900,000 ብር

ደውሉ