ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ 05 አስፓልት ላይ

24,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)05(ክፍለ ከተማ)መዳንያለም ቤተክርስቲያን አካባቢ፣ ከአዲሱ ኮሪደር ወደ ሀይሌ ሪዞርት መሄጃ መንገድ(አካባቢ)

ሃዋሳ 05፣ ከአዲሱ ኮሊደር ወደ ሀይሌ ሪዞርት መሄጃ በሚወስደው መንገድ፣ መዳንያለም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ፣ ዋናው አስፓልት ላይ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

700ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

700 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለው፣ ለቢሮ ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ ያለ ቤት። ሰፈሩ ለመኖሪያ 100% ተመራጭ ሲሆን፣ ለሀዋሳ ሀይቅ ቅርብ ነው። ትልቅ ግንባታ ለመስራት ምቹ እና ዋናው አስፓልት ላይ የሚገኝ። ዋጋ 24,000,000 ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው። ትክክለኛ ገዢ ብቻ እንዲደውሉ ይጠየቃል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

24,000,000 ብር

ደውሉ