ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሀዋሳ ሰባተኛ ካምፕ

5,800,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሰባተኛ ካምፕ (ሻፊታ ባንክ ጀርባ / አላሙራ ሃይስኩል አካባቢ)(አካባቢ)

ሀዋሳ ሰባተኛ ካምፕ፣ ሻፊታ ባንክ ጀርባ፣ አላሙራ ሃይስኩል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። 200 ካሬ ሜትር በካርታ። ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኩሽና ጋር። ሙሉ በሙሉ በጥሩ አሰራር ያለቀ። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የወለል ሴራሚክ እና የውስጥ በር ገጠማ ሁሉ ያለቀለት። ዋጋ 5.8 ሚሊዮን ብር (ውስን ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,800,000 ብር

ደውሉ