ለሽያጭ የቀረበ ፊንሽንግ ብቻ የቀረው G+2 ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ፊንሽንግ ብቻ የቀረው G+2 ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ

8,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ፣ ከዋናው አስፖልት 300 ሜትር የሚገባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ፊንሽንግ ብቻ የቀረው G+2 ቤት ለሽያጭ። ይዞታ 150 ካሬ ሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ የእንግዳ ክፍል፣ ባኞ ቤት እና ኦፕን ኪችን። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 2 የልጆች መኝታ፣ 1 የእንግዳ ማረፊያ እና ጋራ ባኞ ቤት። G+2 ላይ ሚኒ ሳሎን፣ ቴራስ እና 2 ተጨማሪ ክፍሎች። ጣራው ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ዋጋ 8,500,000 ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,500,000 ብር

ደውሉ