ሽያጭቪላ
5,500,000 ብር
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ
Hawassa· Sidama52150㎡
2 ቀን በፊት

5,500,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ (150 ካሬ በይዞታ)። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎንና ኪችን ጋር፣ ተጨማሪ 2 ክፍሎች ያሉት። ሁሉን ነገር የጨረሰ ዘመናዊ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። አንግል ላይ የሚገኝ። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)።
ምንጭ፡ @balemoyagebeyet · AI ዕምነት: 85%
ሽያጭቪላ
5,500,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቪላ
4,500,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቪላ
4,400,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቪላ
6,300,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቪላ
6,200,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቪላ
5,400,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሻጭ
5,500,000 ብር