ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ2 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት - ሃዋሳ 2ኛ ዲያስፓራ

12,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)2ኛ ዲያስፓራ(አካባቢ)

ሃዋሳ 2ኛ ዲያስፓራ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት በሃዋሳ 2ኛ ዲያስፓራ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። ያማረ ቪላ ቤት ያለው። ሰፊ ሳሎን እና 2 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን ጋር። ዙሪያው በማማ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ ባማረ መልኩ ያለቀ። የጠዋት ፀሀይ የሚያይ። አመታዊ ሊዝ 31,000 ብር ያለበት። ዋጋ 12,000,000 ብር ብቻ (ምንም ድርድር የለውም)። Commission 2%። ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

12,000,000 ብር

ደውሉ