ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ገነትመንደር — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ገነትመንደር

17,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ገነትመንደር(አካባቢ)

ሃዋሳ ገነትመንደር አስፖልት ዳር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
1WC
400ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+1 ቤት በሃዋሳ ገነትመንደር አስፖልት ዳር። ይዞታ 400 ካሬ (20x20) ሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና የእንግዳ ክፍል። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 2 የልጆች መኝታ እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። ከጀርባ ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ቤት አለው። ለሁለት አካፍሎ ለመሸጥ በጣም ምቹ። ዋጋ 17,000,000 ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

17,000,000 ብር

ደውሉ