ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ፖሊቴክኒክ ሂልሳይድ ሆቴል አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ፖሊቴክኒክ ሂልሳይድ ሆቴል አካባቢ

9,700,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ፖሊቴክኒክ ሂልሳይድ ሆቴል አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ፖሊቴክኒክ ሂልሳይድ ሆቴል አካባቢ፣ ከዋናው አስፖልት 100 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
400ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 400 ካሬ (20x20) በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ሰፊ ሳሎን ከኦፕን ኪችን ጋር። ዋናው ቤት ባለ 3 መኝታ ክፍሎች፤ ተጨማሪ 3 ሰርቪስ ቤቶች ያሉት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ የተሰራ። ሙቅ ሻወር እና ገንዳ የተገጠመለት። ከዋናው አስፖልት 100 ሜትር ገባ ብሎ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

9,700,000 ብር

ደውሉ