ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል

11,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ወ/አማኑኤል፣ ከመዘጋጃ አጠገብ(አካባቢ)

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ከመዘጋጃ አጠገብ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
205ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ እና እጅግ ያማረ ሰፊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 205 ካሬ በካርታ (230 ካሬ በይዞታ)። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት ዋና ቤት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ። ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ በኩል ተጨማሪ 3 ሰፋፊ ክፍሎች ያሉ (ለገስት ሀውስ ኪራይ ሊውሉ የሚችሉ)። ዋጋ 11.5 ሚሊዮን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

11,500,000 ብር

ደውሉ