ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
15,300,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ፣ ወ/አማኑኤል፣ ከመዘጋጃ አጠገብ
ዘመናዊ እና እጅግ ያማረ ሰፊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 205 ካሬ በካርታ (230 ካሬ በይዞታ)። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት፤ ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ የተሠራ። ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ፤ ሸክላ እና ቴራዞ ንጣፍ፣ ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ ተጨማሪ 3 ሰፋፊ ክፍሎች ያሉ ሲሆን ለጌስት ሀውስ ኪራይ ሊያገለግሉ ይችላሉ።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
15,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
12,000,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
15,300,000 ብር