ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
12,700,000 ብር
ሃዋሳ፣ አቶቴ ሰባተኛ ካምፕ አካባቢ
እጅግ ያማረ እና ሰፊ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 250 ካሬ በካርታ (273 ካሬ በይዞታ)። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት ዋና ቤት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ፣ ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ ተጨማሪ 3 ሰፋፊ ክፍሎች ያሉ ሲሆን ለጌስት ሀውስ ኪራይ ሊውሉ ይችላሉ።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
15,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
11,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
12,700,000 ብር