አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዳቶ በጎርጊስ አካባቢ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ - ሃዋሳ ዳቶ በጎርጊስ አካባቢ

3,700,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Dato Bete Giorgis(አካባቢ)

ሃዋሳ ዳቶ በጎርጊስ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
127ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ። ይዞታ ስፋት 127 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎንና ኪችን ጋር። ሁሉን ነገር የጨረሰ ዘመናዊ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 3.7 ሚሊዮን ብር፤ የተወሰነ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,700,000 ብር

ደውሉ