ሀዋሳ ቱሩፈት አካባቢ - 400 ካሬ የመሬት ይዞታ (ከድሮ ሰርቪስ ቤቶች ጋር) — 1
1 / 1
ቦታሽያጭ3 ወር በፊት

ሀዋሳ ቱሩፈት አካባቢ - 400 ካሬ የመሬት ይዞታ (ከድሮ ሰርቪስ ቤቶች ጋር)

12,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ቱሩፈት(አካባቢ)

ሀዋሳ ቱሩፈት አካባቢ፣ ከዋናው አስፖልት 200ሜትር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

400ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሀዋሳ ቱሩፈት አካባቢ የሚገኝ 400 ካሬ (20x20) ይዞታ። ጥግ ላይ የድሮ ሰርቪስ ቤቶች ያሉት፣ ከዋናው አስፖልት 200 ሜትር ላይ የሚገኝ፣ ዙሪያው በግንብ የታጠረ፣ የጠዋት ፀሐይ የሚያይ። ለሁለት ሊከፈል የሚችል (2 x 20*10)። ዋጋ 12.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

12,500,000 ብር

ደውሉ