ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ አዲሱ ገበያ ሲሲሊያ ት/ቤት ጀርባ

8,000,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ ገበያ ሲሲሊያ ት/ቤት ጀርባ(አካባቢ)

ሃዋሳ አዲሱ ገበያ ሲሲሊያ ት/ቤት ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

200 ካሬ በካርታ ያለ ቤት። ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን፣ ባለ 2 መኝታ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በሚያምር በቴራዞ የተሰራ። ከጀርባ የራሱ ሰርቪስ ያለው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ በብሎኬት የተሰራ። ቢከራይ በወር 35,000 ብር ገቢ ማምጣት የሚችል። ድርድር የለውም። ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,000,000 ብር