ሽያጭቤት
10,500,000 ብር
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ አቶቴ ገነት መንደር
1 ወር በፊት

8,500,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ አ/እስቴድየም፣ ከ ገዛኸኝ ሪዝርት ጀርባ አካባቢ
ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ዋናው ቤት ባለ 3 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፣ ተጨማሪ 2 ክፍል ቤት እና 1 ሱቅ ያለው። ከውስጥና ከውጭ ባኞቤት ጋር። ጣራው በአዳማ ቆሮቆሮ ያለቀ። ሁሉ ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ። ግቢው በቴራዞ ያነጠፈ እና በግንብ የታጠረ። ጠቅላላ ዋጋ 8.5 ሚሊየን ብር (ድርድር አለው)። 3 ሚሊየን ባንክ አለበት በ3 አመት ተከፍሎ የሚያልቅ ከወለድ ነፃ፣ 5.5 ሚሊየን በካሽ ይፈልጋል። Commission 2% አለው።
ሽያጭቤት
10,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
9,500,000 ብር
1 ቀን በፊት
ቤት
6,500,000 ብር
2 ቀን በፊት
ሽያጭቤት
8,100,000 ብር
1 ሳምንት በፊት
ሽያጭቤት
8,200,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
7,500,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.
ሻጭ
8,500,000 ብር