ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ቤት - ሃዋሳ ቱላ ማደያው ጀርባ አካባቢ

1,800,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Tula(ክፍለ ከተማ)ማደያው ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ቱላ ማደያው ጀርባ አካባቢ፣ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
340ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ቤት። ይዞታ ስፋት 340 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በብሎኬት ያለቀ ቤት። 1 ሳሎን፣ 1 መኝታ፣ 3 ሰርቪስ እና ውጭ ባኞ ቤት አለው። ጅብሰም ቦርድ፣ ሴራሚክ እና የውጭ ቀለም ስራ የቀረው። ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ። ጠቅላላ ዋጋ 1.8 ሚሊዮን (ውስን ድርድር አለው)። 1 ሚሊዮን ባንክ አለበት፣ 800,000 ብር በካሽ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

1,800,000 ብር

ደውሉ