የሚሸጥ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር — 1
1 / 3
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር

6,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር ውስጥ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

የሚሸጥ ቪላ ቤት በሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር አካባቢ። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች። የሚከራይ ተጨማሪ አንድ ክፍል ያለው። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በሚያምር በቴራዞ የተሰራ። ሙቅ ሻወር እና ገንዳ የተገጠመለት። ዋጋ 6.9 ሚልዮን ብር (ድርድር የለውም)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,900,000 ብር

ደውሉ