ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ

16,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አቶቴ አዲሱ እስቴደየም መግቢያው አስፖልት ዳር(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ አቶቴ አዲሱ እስቴደየም መግቢያው አስፖልት ዳር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
1WC
400ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+1 ቤት ለሽያጭ። ይዞታ 400 ካሬ (20x20) ሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና የእንግዳ ክፍል። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ ክፍል፣ 2 የልጆች መኝታ ክፍሎች፣ እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። ከጀርባ ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ቤት አለው። ለሁለት አካፍሎ ለመሸጥ በጣም ምቹ። የጥዋት ፀሐይ ያያል። 3 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት። ጠቅላላ ዋጋ 16,500,000 ብር (ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

16,500,000 ብር

ደውሉ