ለሽያጭ የቀረበ L-SHAPE ቤት - ሃዋሳ ሜምቦ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ L-SHAPE ቤት - ሃዋሳ ሜምቦ አካባቢ

6,300,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሜምቦ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሜምቦ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
1WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

L-SHAPE ቅርጽ ያለው ቤት። ዋናው ቤት ባለ 2 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር፤ ተጨማሪ 3 ክፍል ቤት እና 1 ሱቅ ያለው። ከውጭ ባኞቤት አለ። ሁሉ ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ። ግቢው በግንብ የታጠረ። 200 ካሬ በካርታ። ጠቅላላ ዋጋ 6.3 ሚሊዮን ብር፤ ከዚህ ውስጥ 3 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ ያለ ብድር ሲሆን 3.3 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,300,000 ብር

ደውሉ