ኮንዶሚንየም ለሽያጭ - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ሳይት-6 (ስቱዲዮ) — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ኮንዶሚንየም ለሽያጭ - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ሳይት-6 (ስቱዲዮ)

1,350,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም ሳይት-6(አካባቢ)

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም ሳይት-6، 1ኛ ፎቅ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

1ክፍሎች
28ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም ሳይት-6 ላይ የሚገኝ 28 ካሬ ስቱዲዮ ኮንዶሚንየም ለሽያጭ ቀርቧል። 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል። ሁሉን ነገር ያለቀለት (ፊኒሽድ)። ዋጋ 1.35 ሚሊዮን ብር - ከዚህ ውስ� 600,000 ብር ባንክ ላይ ያለ ሲሆን 750,000 ብር በካሽ ይፈለጋል። የተወሰነ ድርድር አለው። 2% ኮሚሽን አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

1,350,000 ብር

ደውሉ