አስቸኳይ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ቪላ ሪፈራል ሰርክል — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሃዋሳ ቪላ ሪፈራል ሰርክል

10,300,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Villa Referral Circle(አካባቢ)

ሃዋሳ ቪላ ሪፈራል ሰርክል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
2WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። ዘመናዊ ቪላ ቤት በሃዋሳ ቪላ ሪፈራል ሰርክል። ይዞታ ስፋት 250 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ተጨማሪ 3 የጀርባ ክፍሎች። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት። ባኞ ቤቱ የውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 10.3 ሚሊዮን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

10,300,000 ብር

ደውሉ