ቪላ
13,800,000 ብር
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ - ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
1 ወር በፊት
13,500,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ዲያስፖራ
ዘመናዊ ቪላ ቤት እና G+1 ሰርቢስ ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ዋናው ቤት እጅግ ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት ሲሆን ሰፊ ሳሎን እና 2 መኝታ ክፍሎች አሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ፣ ከውስጥ እና ከውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዙሪያው በማማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ፣ ኪችን ካቢኔት፣ ድሬሲንግ እና ሙቅ ሻወር የተገጠመለት። ከጀርባ G+1 ሰርቢስ ሰፋፊ ክፍሎች ያሉ ሲሆን ለጌስት ሀውስ ኪራይ ሊውል ይችላል። ዋጋ 13.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)።
ቪላ
13,800,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
12,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ቦታ
15,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
13,500,000 ብር