ቦታ
15,500,000 ብር
ለሽያጭ የቀረበ ቦታ - ሃዋሳ 2ኛ ዲያስፓራ ኮምፓውንድ
2 ሳምንት በፊት
13,800,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሀዋሳ ንግስተ ፉራ አካባቢ
ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ያማረ እና ሰፊ ቪላ ቤት፣ የጠዋት ፀሀይ የሚያይ። ሰፊ ሳሎን እና አጠቃላይ 3 መኝታ ክፍሎች ያሉት። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ በጥሩ ያለቀ። 3 የውስጥ መኝታ ባኞ ቤት ያለው። ከጀርባ 2 ክፍል ሰርቪስ ባኞ ቤት እና ማድ ቤት ያለው። ዙሪያው ባማረ መልኩ በግንብ የታጠረ። ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ ባማረ መልኩ ያለቀለት። Commission 2% አለው። ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ።
ቦታ
15,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
ቦታ
12,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቦታ
14,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
11,000,000 ብር
3 ሳምንት በፊት
ቤት
12,000,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
13,800,000 ብር