ፎቶ አልተጫነም
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት - ሀዋሳ ዳቶ

6,700,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Dato(አካባቢ)

ሀዋሳ ዳቶ በጊዮርጊስ ሲገባ ባለው

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
280ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት። ይዞታ ስፋት 280 ካሬ በካርታ። ባለ 3 መኝታ እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ጋር። ሙሉ በሙሉ በጥሩ አሰራር ያለቀ። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የወለል ሴራሚክ እና የውስጥ በር ገጠማ ሁሉ ነገር ያለቀለት።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,700,000 ብር

ደውሉ