ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ዲያስፖራ አካባቢ

8,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዲያስፖራ ዋና አስፖልት አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዲያስፖራ ዋና አስፖልት አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ L-SHAPE ዲዛይን ቤት። ባለ 2 መኝታ ክፍል፣ ከውስጥና ከውጭ ባኞቤት አለው። ሁሉ ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ። ግቢው በቴራዞ ያነጠፈ እና በግንብ የታጠረ። ለመኖሪያ ምቹ ሰፈር ላይ ይገኛል። 200 ካሬ በካርታ። ዋጋ 8.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

8,500,000 ብር

ደውሉ