ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም

2,400,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም(አካባቢ)

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
71ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። ባለ 2 መኝታ ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር። የመጀመሪያ ፎቅ (G+0) ወለል ላይ የሚገኝ። ይዞታ 71 ካሬ ሜትር። ባንክ ብድር 600,000 ብር አለበት፤ 1.8 ሚሊዮን ብር በካሽ ከፍለው ይውሰዱ። የባንኩ ወራዊ ከፍያ 5,200 ብር። ወራዊ 12,000 ብር የኪራይ ገቢ ያለው። ጠቅላላ ዋጋ 2.4 ሚሊዮን ብር (ድርድር የለውም)። Commission 2% አለው። ተሽጧል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,400,000 ብር

ደውሉ