አስቸኳይ የሚሸጥ - አይራ ሸገር መናፈሻ ጀርባ፣ ጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ — 1
1 / 4
ቦታሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ የሚሸጥ - አይራ ሸገር መናፈሻ ጀርባ፣ ጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ

2,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Amhara(ክልል)North Gondar(ዞን)Gondar(ከተማ/ወረዳ)አዘዞ ጠዳ(ክፍለ ከተማ)አይራ ሸገር መናፈሻ ጀርባ(አካባቢ)

ጎንደር፣ አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ አይራ ሸገር መናፈሻ ጀርባ፣ ከዋናው መንገድ 150ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቦታ። በጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ አይራ ሸገር መናፈሻ ጀርባ የሚገኝ 150 ካሬ ሜትር ቦታ። ቦታው የተወሰደው በማህበር ምሪት ሲሆን ከዋናው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል። ካርታ እና ፕላን በእጁ ያለው፣ እስትራክቸሩ ፅድት ብሎ የተሰራ። ሲሰራ የፎቶ እና ቢዲዮ መረጃ ያለው። የህንፃው ፊቱ ወደ ምስራቅ። ዋጋ 2,000,000 ብር - የተወሰነ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,000,000 ብር

ደውሉ