ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ - 54 ካሬ 1 ምኝታ

3,550,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Bole(ክፍለ ከተማ)Bole Arabsa(አካባቢ)

ቦሌ አራብሳ, 4ኛ ወለል, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

1ክፍሎች
1WC
54ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

20/80 ኮንዶሚኒየም በቦሌ አራብሳ። 4ኛ ወለል ላይ የሚገኝ፣ 54 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው። 1 ምኝታ ቤት፣ 1 ሰፊ ሳሎን (ፓርቲሽን ጨምሮ ወደ 2 ምኝታ ሊቀየር ይችላል)፣ 1 ኩሽና፣ 1 ሻወር/ሽንት ቤት። ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ፣ ጣራው በቦርድ የተሰራ፣ የግድግዳ መብራት እና ስፖት ላይት ያለው። አስፋልት ዳር ለትራንስፖርት ምቹ። በቂ ፓርኪንግ እና 24 ሰዓት ጥበቃ ያለው ግቢ። ዋጋ: 3.65 ሚልዮን ለባንክ፣ 3.55 ሚልዮን ለካሽ ገዢዎች።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,550,000 ብር

ደውሉ