ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ዲያስፖራ ዋናው አስፖልት ዳር

6,300,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Diaspora(አካባቢ)

ሀዋሳ ዲያስፖራ ዋናው አስፖልት ዳር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
220ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዋናው አስፖልት ላይ አንግል (ጥግ) ላይ የሚገኝ ቤት። 220 ካሬ (22x10) ስፋት ያለው። በብሎኬት ያለቀ፣ ሸክላ እና ጅፕሰም ጨምሮ ሁሉ ነገር የተሟላ። ዋናው ቤት ባለ 3 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ከውጭ እና ከውስጥ ኪችን እና ባኞ ቤት አለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። ዋጋ 6.3 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,300,000 ብር

ደውሉ