ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ

2,700,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ፣ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ። ባለ-3 መኝታ እና ሰፈ ያለ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ጋር። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የውጭ ቀለም እና የወለል ሴራሚክ ስራ የቀረው። ጠቅላላ ዋጋ 2.7 ሚሊዮን ብር። 1.22 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት (በወር 12,000 ብር የሚከፈል)። 1.5 ሚሊዮን ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,700,000 ብር

ደውሉ