አስቸኳይ ሽያጭ - 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ ነባሩ ሳይት 3 መኝታ ቤት — 1
1 / 7
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ሽያጭ - 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ ነባሩ ሳይት 3 መኝታ ቤት

7,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Bole(ክፍለ ከተማ)Arabsa (ነባሩ ሳይት)(አካባቢ)

ቦሌ አራብሳ ነባሩ ሳይት, 3ተኛ ፎቅ, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
101ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። 20/80 ኮንዶሚኒየም በቦሌ አራብሳ ነባሩ ሳይት። ባለ 3 መኝታ ቤት፣ 101 ካሬ ሜትር፣ 3ተኛ ፎቅ። አምስት አመት የሞላው። ስም መዞር የሚችል። ለካሺም ለባክም ይሆናል። እዳ የዘጋ። ለካሺ ድርድር አለው። ዋጋ: 7,500,000 ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,500,000 ብር