መሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም - ባለ 2 መኝታ 70 ካሬ ለሽያጭ — 1
1 / 4
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

መሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም - ባለ 2 መኝታ 70 ካሬ ለሽያጭ

5,500,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)መሪ(አካባቢ)

መሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
70ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ባለ 2 መኝታ፣ 70 ካሬ፣ 8ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም። ካርታ ያለው፣ እዳ የለበትም። ቤቱ ጥንቅቅ ተደርጎ የታደሰ፣ በጣም በጥሩ ሁኔታ ፊኒሽንግ የተሰራ። ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት፣ ውሃ እና መብራት የገባለት። በቂ ፓርኪንግ ያለው፣ የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው። የመሸጫ ዋጋ 5.5 ሚልየን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,500,000 ብር

ደውሉ