ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ2 ቀን በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሳይት-2 አካባቢ

2,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Industry Park Site-2(አካባቢ)

ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሳይት-2 አካባቢ

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ። ባለ-3 መኝታ ክፍል እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ያለው። ሴፕቲክ ታንክ (ሮቶስታድ) እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የጣራው ክዳን በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የውስጥ ሸክላ እና ጅብሰም ብቻ የቀረው (ግንባታ ያልተጠናቀቀ)።

ምንጭ፡ @balemoyagebeyet · AI ዕምነት: 82%

ተመሳሳይ ቤቶች

ሻጭ

2,900,000 ብር

ደውሉ