አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ — 1
1 / 2
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ

3,100,000 ብር

3,200,000 ብር
3% ቀንሷል
Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ፣ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ባለ 3 መኝታ እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ጋር። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የቀለም፣ የወለል ሴራሚክ፣ የጀብሰም ቦርድ እና ቻክ ስራ የቀረው። ጠቅላላ ዋጋ 3.2 ሚሊዮን ብር። 1,380,000 ብር ባንክ አለበት (በወር 13,700 ብር የሚከፈል)። 1,820,000 ብር በካሽ ይፈልጋል። ለተጨማሪ:

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,100,000 ብር

ደውሉ