ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ - 220 ካሬ አሞራ ክንፍ ቤት ከሁለት ሱቆች ጋር

5,200,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

220ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ስፋት 220 ካሬ በካርታ፣ አንግል ላይ የሚገኝ። ትልቅ የድሮ አሞራ ክንፍ ቤት ያለው። ቤቱ በሸክላ እና በጅብሰም ያለቀ። ዙሪያው በግንብ የታጠረ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። ወራዊ ኪራይ 20,000 ብር ያለው (ተጨማሪ ሁለት ሱቆች ያሉት)። ለመኖሪያ ተመራጭ እና ምቹ የሆነ ሰፈር ላይ የሚገኝ። ተጨማሪ ስልክ: 0970751841

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,200,000 ብር

ደውሉ