ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ባለ ሶስት መኝታ ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

4,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር አካባቢ፣ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
155ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ቤት። ይዞታ ስፋት 155 ካሬ። ባለ ሶስት መኝታ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በግንብ የታጠረ እና በቴራዞ የተሰራ። ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ። ጠቅላላ ዋጋ 4.9 ሚሊዮን ብር፤ ከዚህ ውስጥ 2.1 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ ያለ ብድር (የወርሃዊ ክፍያ 15,000 ብር) እና 2.8 ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,900,000 ብር

ደውሉ