ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች በሀያሁለት (22) - 10% ቅድመ ክፍያ — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች በሀያሁለት (22) - 10% ቅድመ ክፍያ

ዋጋ ሲጠየቅ · Price on Request

ዋጋ ይደራደራል

ሀያሁለት (22)(አካባቢ)

ሀያሁለት (22)

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

ዝርዝር መግለጫ

ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች በ10% ቅድመ ክፍያ ለሽያጭ። ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች፣ ምቹ እና ቀላል የአከፋፈል ስርዓት፣ በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ፣ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶ በአጭር ጊዜ ትርፋማ፣ ዘመናዊ አሳንሰር፣ አስተማማኝ ጀነሬተር፣ ከርሰ ምድር ውሃ፣ እና ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ የተገጠመላቸው ናቸው። ለኢንቨስትመንት አማራጭ ተሻጋሪ ዋጋ ያላቸው ቅንጡ አፓርትማኖች።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

ዋጋ አልተጠቀሰም

ደውሉ